የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሥርዓተ ጾም
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሥርዓተ ጾም
ጾም ማለት ሰውነት ከሚፈልጋቸው ነገሮች፣ ከጥሉላት ማለትም የእንስሳት ተዋፅኦ ከሆኑ ምግቦች፣ ከማንኛውም
ዓይነት ምግብ ለተወሰነ ጊዜ መከልከል ማለት ነው፡፡ (ፍትሐ ነገሥት፣ ፍትሕ መንፈሳዊ አንቀጽ…
ክርስቲያናዊ ሕይወትና ሥነ ምግባር
ሥነ ምግባር፡- ማለት ደግነት፣ በጎነት፣ መልካም ጠባይ ማለት ሲሆን ክርስቲያን የሚለው ቃል ሲጨመርበት ደግሞ የተሟላና የተለየ ያደርገዋል፡፡ መልካም ጠባይ ማንም ሰው ሊኖረው ይችላል፡፡ ነገር ግን የተሟላ ዘላቂና የሁልጊዜ ሆኖም ለሰማያዊ…
ሰባቱ ምሥጢራተ ቤተ ክርስቲያን
ሰባቱ ምሥጢራተ ቤተ ክርስቲያን
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በሰባት ዐበይት ምሥጢራት ምእመናን ታገለግላለች፤ ምሥጢራት የተባሉበትም ምክንያት በዓይናችን ልናያቸው በእጃችን ልንዳስሳቸው የማንችል ልዩ ልዩ የመንፈስ ቅዱስ ስጦታወዎች በእነዚሁ ምሥጢራት አማካይነት…
አምስቱ አዕማደ ምሥጢር
አምስቱ አዕማደ ምሥጢር
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መሠረተ እምነትዋን የምትገልጥባቸውና የምታስተምርባቸው አምስት አዕማደ ምሥጢር አሏት፡፡ አዕማድ ማለትም ምሰሶዎች ማለት ነው፡፡ የምሥጢረ ምሰሶችም የተባሉበት ምክንያት ቤት በምሰሶ ተደገፎ እንደሚጸና ምእመናንን…