የዜና ክፍል
የመካነ ሕይወት ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ወርሃዊ የልምድ ልውውጥ ለወጣቶች እየሰጠች ትገኛለች ቦስተን የሚገኘው የመካነ…
ቦስቶን ፡ ህዳር 29,2017 ዓ.ም ለመጪዎቹ ሁለት ዓመታት መካነ ሕይወት ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያንን በሥራ…
የወሩ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅስ
ፈጣሪህን
በጕብዝናህ ወራት ፈጣሪህን አስብ::
Remember
መክ 12-1
መረሀ ግብራችን
የእሁድ ቅዳሴ እና አመታዊ በዓላትን ቤተ ክርስቲያናችን በሚገኝበት 26 Winthrop Street ቦስተን ማሳቹሴትስ በመገኘት አብረውን ያክብሩ።
በተደጋጋሚ የሚነሱ ጥያቄዎች
2. በቤተ ክርስቲያናችን የቅዱሳት ሥዕላት ጥቅም ምንድን ነው?
ለትምህርት
ለጸሎት
ለተግሣጽ
3. ዕጣን በቤተ ክርስቲያን ያለው ምሳሌነት ምንድን ነው?
- የቅዱሳን ጸሎት መዓዛ
- የእመቤታችን ምሳሌ
- የተስፋ መንግሥተ ሰማያት ምሳሌ
4. ቤተ ክርስቲያን ስንል ምን ማለታችን ነው?
- የክርስቶስ ቅዱስ ሥጋው ክቡር ደሙ የሚፈተትባት ቦታ
- የክርስቲያኖች ኅብረት
- እያንዳንዱ ክርስቲያን የተባለ ወገን
5. ነቢየ እግዚአብሔር ቅዱስ ዳዊት "ወደ እግዚአብሔር ቤት እንሒድ ባሉኝ ጊዜ ደስ አለኝ” የሚለን ለምንድን ነው?
በዐይን በሚታይና በጀሮ በሚሰማ የአምልኮተ እግዚአብሔር አገልግሎት አማካይነት በዐይን የማይታይና በእጅ
የማይዳሰስ የእግዚአብሔርን ጸጋ ስለምናገኝ
7. አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ በሰዓታት ድርሰቱ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን ምን በማለት ጠርቷታል?
- የመላዕክት እኅት
- የሰማዕታት እናት
- የጻድቃን እመቤት
8. የሥርዓተ ቅዳሴ ዋነኛው ዓላማ ምንድን ነው?
- በኅብረት መጸለይ
- ወንጌል መማር
- ቅዱስ ቁርባን
9. በሥርዓተ ቅዳሴ ወቅት ሊደረጉ ከማይገቡ ተግባራት መሃከል የትኞቹ ይጠቀሳሉ?
- የግል ጸሎት መጸለይ
- ወሬ ማውራት
- መሳቅ