የሚሰጥ ብፁህ ነውየሐዋርያት ሥራ 20:35”ከሚቀበል ይልቅ የሚሰጥ ብፁዕ ነው እንዳለ የጌታን የእየሱስን ቃል ልታስቡ ይገባችሁ ዘንድ በሁሉ አሳየኋችሁ።” thank youየቤተ ክርስቲያናችንን የሐዋርያት ስራ ስለደገፉ በልዑል እግዚአብሔር ስም እናመሰግናለን።